ሙሶሊኒ
Appearance
(ከቤኔቶ ሞሶሊኒ የተዛወረ)
ቤኒቶ ሙሶሊኒ (1875-1937 ዓም) ከ1915 እስከ 1935 ዓም ድረስ የጣልያን አምባገነን (ጠቅላይ ሚኒስትር) ሆነ።
አሁንም እንደ በጣም ክፉ ግለሰብ ይታወሳል። በተለይ ኢትዮጵያን በግፍ ወይም በጭካኔ ለመያዝ የጣረ ሞኝ ወይም እብድ ሰው ነበር።
መልካሙን መንግስት ገልብጦ የተወሰኑ ተከታዮችን አፍርቷል።በሞሶሎኒ መሪነት ጣልያን በ2ኛው የዓለም ጦርነት እየተሸነፈ፣ የጣልያን ንጉሥ የሆኑት ፫ ቪክቶሪዮ አማኑኤል ከማዕረጉ ሻረው እና አሰሩት።
የጀርመን ሥራዊት ከወህኒ አስወጡትና የጀርመን ሥራዊት የያዛቸውን የጣልያን ክፍሎች አሻንጉሊት ገዥ (የጀርመኖች ገዥ) አደረጉት። ይህ አሻንጉሊት ግዥነት «የጣልያን ኅብረተሠብ ሪፐብሊክ ሲባል ተያዘና ዝም ብሎ በሞት ተቀጣ። እንዳልኖረ ለሕዝብ ለማረጋገጥ፣ አስካሬኑ ከእግሮቹ ተሰቀለ።
ከሞተ በኋላ ኢትዮጵያ ከሙሶሎኒ ፋሺስት ነፃ ወጥታለች።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |