ብሎን

ከውክፔዲያ
የ00:10, 8 ማርች 2013 ዕትም (ከAddbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የተወሰኑ የብሎን አይነቶች
የብሎን ተግባር በሥዕል

ብሎን የተጠማዘዙ ተዳፋቶች በአንድ ቀጥ ያለ ምሶሶ ላይ የተጠመጠሙበት ማሽን ነው። ብሎን፣ ክምንነት አንጻር፣ የተዳፋት አይነት ነው። ክብ እንቅስቃሴን ወደ ቀጥተኛ እንቅስቃሴ የመቀየር ችሎታ አለው። ስለሆነም አንድ ብሎን በካቻቢቴ ሲዘወር፣ እራሱ እየሰረሰረ ወደ እንጨት የመግባት ሁኔታ ያሳያል።