Jump to content

ተውሳከ ግሥ

ከውክፔዲያ
(ከተውሳከ ግስ የተዛወረ)

ተውሳከ ግሥግስ ላይ በመጫን ስለ ግሱ ተጭማሪ መግለጪያ ወይም ማብራሪያ የሚሰጥ የሰዋሰው ክፍል ነው።

  • ነገ በትጠዋት እምጣለሁ።
  • አበበ እየሮጠ መጣ።
  • ገብሬ በፍጥነት በላ።
  • ይታገሱ በዝግታ ነዳ።

በትጠዋት, እየሮጠ, በፍጥነት, እና በዝግታ ተውሳከ ግሦች ናቸው።