ቼቼ (ዘፈን)

ከውክፔዲያ
«ቼቼ»
ሰላማዊት ገብሩ ዘፈን
ቋንቋ አማርኛ
አሳታሚ ፍሪኒ ስቱዲዮ
ግጥም ታምራት ደስታመሰለ ጌታሁን
ዜማ ታምራት ደስታ
ቅንብር ከሙዙ ካሳ


«ቼቼ» የሰላማዊት ገብሩ ነጠላ ዘፈን ነው። የሙዚቃ ቪድዮው ዳይሬክተር አንተነህ ዘለቀ ሲሆን ኪሮግራፈር ደግሞ ምስራቅ አየለ ናት።

ቪዴዮ በዩቱብ