ነደርሳክስኛ (Nedersaksisch /ኔደርዛክሲሽ/) በሆላንድ የሚናገር የዝቅተኛ ሳክስኛ አይነት ቀበሌኛ ነው። ቀበሌኛው ከጀርመንኛ የተነሣ ሲሆን ዛሬ በተለይ እንደ ነዘርላንድኛ ይመስላል።