Jump to content

ንሥር

ከውክፔዲያ
(ከንስር የተዛወረ)
ባለ ነጭ ራስ ወይም «መላጣ» የተባለው ንሥር፤ እንደ አሞራ ግን በውኑ መላጣ አይደለም።

ንሥርጭላት አስተኔ አንዳንዱን ዝርያ ቤተሠብ ያመልክታል።

ከንሥሮች በቀር ይህ የጭላት አስተኔ ደግሞ አሞራጥምብ አንሣጭላትጭልፊት ያጠቅልላል። (በአሜሪካዎች የሚገኙ አሞራዎች ግን ከዚህ ወገን አይደሉም)።