Jump to content

አረመኔ

ከውክፔዲያ
(ከአረመኒ የተዛወረ)

አረመኔ ማለት ከሰው የተፈጥሮ ባህሪ የተለየ ጨካኝነትን ያመለክታል። በሃይማኖት በኩል ደግሞ «አረመኔ» ማለት ከማየ አይኅ ቀጥሎ አሕዛብ በምድር ላይ ከመስፋፋታቸው ጀምሮ ያመኑባቸው የጣዖት ሃይማኖቶች ማለት ነው። እስከ ዛሬም ድረስ በዓለም «አብርሃማዊ» ሃይማኖት (ክርስትናእስልምናአይሁድና) የማያምኑት፣ በብዙ አማልክት የሚያምኑት ሰዎች «አረመኔ» ይባላሉ። በነዚህ እምነቶች ብዙ ጊዜ ደም ይጠጣል፣ ከእንስሳ ሆድቃ ምልክት ይፈለጋል፣ ወዘተርፈ።