Jump to content

ውክፔዲያ:አያልነህ ሙላቱ አበጀ

ከውክፔዲያ
(ከአያልነህ ሙላቱ የተዛወረ)
አያልነህ ሙላቱ

አያልነህ ሙላቱ በቀድሞው አጠራር በጎጃም ጠቅላይ ግዛት ኀዳር ፩፪ ቀን ፲፱፵፩ ዓ.ም. ተወለዱ ።

የድርሰት ሥራዎች

[ኮድ አርም]
  • እሳት ሲነድ
  • ሻጥር በየፈርጁ
  • የገጠርዋ ፋና
  • የመንታ እናት
  • ዱባ እና ቅል
  • ትልቅ አይን
  • ሰባራ ዘንግ
  • ከዲጃ
  • ሾተላይ
  • ደሃ አደግ
  • ጥበበኛዋ ጋለሞታ
  • ደረጃ

ማስታወሻዎች እና ዋቢ ምንጮች

[ኮድ አርም]

[1] «History of Ethiopian Theater» በዮናስ ሃይለመስቀል. ፌብሩዋሪ 20 ቀን 2007 ታይቷል።