Jump to content

አውሮፕላን

ከውክፔዲያ
(ከአይሮፕላን የተዛወረ)
ቦይንግ 737አውሮፕላን

አውሮፕላን አንድ መጓጓዣ አይነት ሲሆን በአየር ላይ የሚደረግ መጓጓዣ ነው። የአየውሮፕላን ጽንሰ ሃሳብ መነሻዎች በ4ኛው ከፍለዘመን ዓክልበ. የተጀመረ ሲሆን ነገር ግን በ15ኛው ክፍለ ዘመን በበለጠ ተንሰራቷል።