አፌን ልሼ ቀረሁ
Appearance
(ከአፌን ልሸ ቀረሁ የተዛወረ)
አፌን ልሼ ቀረሁ በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።
ሙልጭ ዎጣሁ ፤ አጨብጭቤ ቀረሁ፤ ያልተሳካ ያልሰመረ ተስፋ፡ማለት ነው ትርጉሙ።
የድሮ ሰዎች በመጥፎምና በደግ ሲደንቁ ጉድ ጉድ እያሉ ሶስት አራቴ ያጨበጭባሉ፡ ይህ የአካል ቅዋንቅዋ ነው። በዚህ ጭብጨባ ዉስጥ መልክት ይተላለፋል።ለምሳሌ ችሎት ላይ ነጠላ አለባበሳቸው እና በዳኛው ፊት ከአንደበት ክርክር ሌላ የእጅ አሰነዛዘር ከአዘቦት ሁናቴ ፈጽሞ የተለየ ነው።ነጠላ አለባበሱ ማደግደግ ዪባላል፡ የሰውነት ቋንቋው አሰጥ እገባ ፡ ወይም ተጠየቅ - ልጠየቅ ይባላል[ዋቢ መጻሕፍት ያስፈልገዋል]።እና ሙልጭ ዎጣሁ፡ እና መና ቀረሁ ሌሎቺም የራሳቸው የሰውነት ቋንቋ አላቸው።