Jump to content

ኢተር-ፒሻ

ከውክፔዲያ
(ከኢተርፒሻ የተዛወረ)

ኢተር-ፒሻ ከ1747 እስከ 1744 ዓክልበ. ድረስ የኢሲን ንጉሥ ነበረ። በሱመር ነገሥታት ዝርዝር መሠረት ለ4 አመት ብቻ ነገሠ። ከተገኙትም የአመት ስሞች የተነሣ ከ3 ወይም 4 አመት በላይ እንዳልነገሠ ይመስላል። ኢተር-ፒሻ ዛምቢያን ተከተለው። ከዚያ በኋላ ኡርዱኩጋ ኢተር-ፒሻን በኢሲን ተከተለው።

ቀዳሚው
ዛምቢያ
ኢሲን ንጉሥ
1747-1744 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ኡርዱኩጋ

የውጭ መያያዣ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]