ኤጲሮስ

ከውክፔዲያ
(ከኤፒሩስ የተዛወረ)
ኤጲሮስ በአድሪያቲክ ባሕር ላይ

ኤጲሮስ (ግሪክኛ፦ Ήπειρος /ኤፐይሮስ/) በዛሬው ደቡብ አልባኒያ እና ስሜን-ምዕራብ ግሪክ አገር በጥንት የተገኘ ታሪካዊ አገር ነበር። የኤጲሮስ ሰዎች የግሪኮች ዘመዶች ሆነው የግሪክ ቀበሌኛ ተናጋሪዎች ነበሩ። በ175 ዓክልበ. የኤጲሮስ መንግሥት ለሮሜ መንግሥት ሠራዊት ወደቀ።