Jump to content

ከምላስ ፀጉር ተነቀለ

ከውክፔዲያ

ከምላስ ፀጉር ተነቀለ በአማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።

በአንድ ነገር ላይ ስህተት ተገኘ
ይሄ ባይሆን ከምላሴ ፀጉር ይነቀል