ኬቮርክ ናልባንድያን ትውልዳቸው አርመናዊ ሲሆን አርባ ልጆች ከሚባሉት እና ቀዳማዊ ኃይለ ስላሴ ወደ ኢትዮጵያ ካመጡዋቸው ልጆች ጋር የሙዚቃ ጓዱ መሪ በመሆን የመጡ ናቸው።
[1] "History of Ethiopian Theater" በዮናስ ሃይለመስቀል. ፌብሩዋሪ 20 ቀን 2007 ታይቷል።