Pages for logged out editors learn more
አመት መሬት በፀሐይ ምኋር ዙሪያ ለአንድ ጊዜ ያህል ስትዞር የምትጨርሰው ጊዜ ነው። ይህም ሶስት መቶ ስልሳ አምስት ቀን እና ስድስት ሰዓት ያህል (365.25 ቀናት እያንዳንዳቸው የ86,400 ሴከንድ ርዝመት ያላቸው) ነው። አመት ራሱን የቻለ አለም አቀፍ ውክል የለውም።