Jump to content

አትላንቲክ ውቅያኖስ

ከውክፔዲያ
የአትላንቲክ ውቅያኖስ

አትላንቲክ ውቅያኖስ (እንግሊዝኛ: Atlantic Ocean) በስፋቱ ፪ኛው ውቅያኖስ ነው። ይህም እስከ ፻፮·፬ ሚሊዮን ካሬ ኪሎ ሜትር በሚደርስ ስፋቱ የመሬትን ፳ በመቶ ስፋት እና ፳፮ በመቶ ውሃ በመሸፈን ነው።[1]