Jump to content

የከፋ መንግሥት

ከውክፔዲያ

የከፋ መንግሥት ከ1390 አካባቢ እስከ 1897 እ.ኤ.አ. በአሁኗ ኢትዮጵያ ምድር ውስጥ የነበረ መንግሥት ነው። ርዕሰ ከተማው ቦንጋ ነበር።