ያሥር አረፋት

ከውክፔዲያ
(ከያሲር አራፋት የተዛወረ)
ያሥር አረፋት በ1993 ዓም

ያሥር አረፋት (1921-1997 ዓም) ዝነኛ የፍልስጥኤማውያን ብሔር መሪ ነበሩ።