Jump to content

የጂብራልታር ወሽመጥ

ከውክፔዲያ
(ከጂብራልታር ወሽመጥ የተዛወረ)
የጂብራልታር ወሽመጥ ከጠፈር ታይቶ

የጂብራልታር ወሽመጥአትላንቲክ ውቅያኖስና ከሜዲቴራኔያን ባህር መካከል የሆነ ወሽመጥ ነው። በአንድ በኩል አውሮፓእስፓንያጂብራልታር አሉ። በሌላው አንፃር ሞሮኮሴውታ አሉ።