ጉራጊኛ

ከውክፔዲያ
(ከጉራግኛ የተዛወረ)

ጉራጊኛኢትዮጵያ ከሚነገሩ ፩፪ የሴማዊ ቋንቋዎች አንዱ ሲሆን፡ አብዛኛዎቹ ተናጋሪዎች በሰሜናዊው የደቡብ ክልል በሚገኘዉ የጉራጌ ዞን ይኖራሉ።