ጨርቅ

ከውክፔዲያ
(ከጨርቃ ጨርቅ የተዛወረ)
ቀላል ጨርቅ ጎልቶ ሲታይ

ጨርቅ ወይም ልብስ የቀጫጭን ሰው ሰራሽ አልያም የተፈጥሮ ቃጫዎች ድር ነው። ጨርቅ የሚሰራው ቃጫዎችን በመጥለፍ፣ በመጠምጠም፣ በማጠላለፍ፣ በመስፋት ወይም ደግሞ እርስበርስ በማያያዝ ነው።