Jump to content

ፋግታ ለኮማ

ከውክፔዲያ
(ከፋጅታ ለኮማ የተዛወረ)
ፋግታ ለኮማ
ፋግታ ለኮማ
ከፍታ 2350 m
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 142,416

ወንድ = 70,681

ሴት = 71,735

ፋግታ ለኮማ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ፋግታ ለኮማ

12°00′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°00′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ፋግታ ለኮማ በአማራ ክልል አዊ (አገውምድር) ዞን የሚገኝ ወረዳ ነው።

በፋግታ ለኮማ ወረዳ ወደ 30 ቀበሌዎች አሉት።

የቀበሌው ስም

1. ኮሪጎሃና

2. ገዘሃራ አዊዲ

3. አግታ አያጀስታ

4. አንኩሪ

5. ችጎሊ ማርያም

6. አይካልታ

7. አደረጅታ

8. ነቸላ ዱቻ

9. ደጊ አቮላ

10. ድማማ መንጉዳ

11. ደለከስ

12. አዝማች

13. ሻንጋና

14. አፍራ

15. አሸዋ

16. አመሻ ሽንኩሪ

17. ጋፈራ

18. እንዳሃ

19. ሻራታ

20. ዘንበላ (ስግላ)

21. ደብረ ዘይት (በሰና)

22. ፊንዚት

23. ፋግታ

24. ዋዝ

25. ድማማ

26. ፉሪ ጀጎላ

27. ጉላ ጊዩርጊስ

28. ቱጂ

29. 01 አ/ቅዳም ከተማ አስተዳደር 30. 02 አ/ቅዳም ከተማ አስተዳደር

የህዝብ ቆጠራ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የፋግታ ለኮማ ወረዳ ህዝብ ብዛትና ተማሪዎች ብዛት ነው።

'
ዓ.ም የሕዝብ ብዛት የተማሪዎች ብዛት
* 1998
142,750
166,000
* 2004
148,000
186,000
የፋግታ ለኮማ አቀማመጥ
ሰሜን ~ ዳንግላሰሜን ምስራቅ ~ ገርጨጭ
ምእራብ ~ ጎንጎ
ፋግታ ለኮማ
ፋግታ ለኮማ
ምስራቅ ~ ሰከላ
ደቡብ ~ ባንጃ