Jump to content

ፓፓያ

ከውክፔዲያ
(ከፓፓዬ የተዛወረ)
የፓፓያ ዛፍና ፍሬ
የአለም ፓፓያ ምርት

ፓፓያ (ወይም ፓፓዬ) የፍራፍሬ እና የዛፍ አይነት ነው። የዛፉ ፍሬ እንደ ሀብሀብ ወይም አቡካዶ ይመስላል። በተፈጥሮ የተገኘው በሜክሲኮ ሲሆን፣ ዛሬውኑ በአፍሪካ፣ በእስያ፣ ሙቅ አየር ወዳለበት አገር ሁሉ ገብቷል።

በብዙ አገሮች ልምድ ዘንድ፣ ፍሬው ለምግብ ከመሆኑ በላይ እንደ መድሃኒት ይጠቀማል። በቅርቡም፣ ቅጠሉና ሻዩ ነቀርሳን ለማከም በውኑ ችሎታውን እንዳላቸው መርማሪዎች ገልጸዋል።[1]

  1. ^ "ያሁ ዜና (እንግሊዝኛ)". Archived from the original on 2010-03-13. በ2010-03-13 የተወሰደ.