ፕላቲነም

ከውክፔዲያ
(ከፕላቲኒየም የተዛወረ)
ፕላቲኒየም
ፕላቲነም

ፕላቲነም ንጥረ ነገር ሲሆን ብራማ ቀለም ያለው የማይዝግ ብረታብረት ነው። ለጌጣጌጥና ለኢንዱስትሪ ይጠቅማል።

የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ Pt ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 78 ነው።