Jump to content

የፖለቲካ ጥናት

ከውክፔዲያ
(ከፖለቲካ ሳይንስ የተዛወረ)

የፖለቲካ ጥናት፤ ፖለቲካል ሳይንስ ወይም ሥነመንግስት ስለሃገር ወይም ከተማ አስተዳደርና ከከተማና ገጠር ጋር ተያያዥ የሆኑ ነገሮች የሚያጠና የሶሻል ሳይንስ ዘርፍ ነው።

የሥነ-መንግሥት ታሪክ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የሕገ መንግሥት ታሪክ

  • ኃይል የሚባለው የአንድን ፍላጎት በሌሎች ላይ የመጫን ችሎታ ነው።
  • ሥልጣን ህግን የማስከበር፣ የሌሎችን ታዛዥነት የማግኘት፣ የማዘዝ፣ እና የመፍረድ ኃይል ነው።
  • ህጋዊነት የሚባለው በታወቁና ተቀባይነትን ባገኙ መስፈርቶችና መርሆዎች አማካይነት ኃይልን በመጨበጥ እና በመጠቀም የሚገኝ ሲሆን አንዱ የመንግሥት ባህርይ ነው።
  • መንግሥት ህግና ሥርዓትን የማውጣት እና የማስከበር ሥልጣን ያለው አካል ነው።

የፖለቲካ ኃይል

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]


ሥልጣን እና ህጋዊነት

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ህገ-አመክንዮአዊ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]