ፖርቱጊዝኛ

ከውክፔዲያ
(ከፖርቹጋልኛ የተዛወረ)
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ፖርቱጊዝኛ ይፋዊ (አረንጓዴ) የሆነብቸው አገራት

ፖርቱጊዝኛ (português /ፖርቱጌስ/) ከሮማይስጥ የደረሰ ከሮማንስ ቋንቋዎች ቤተሠብ አንድ ነው። ከ240 ሚሎዮን ተናጋሪዎች በላይ አሉት።