Jump to content

ማርያም ሰና

ከውክፔዲያ
የ03:27, 28 ጁላይ 2010 ዕትም (ከHgetnet (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የአጼ ሠርፀ ድንግል ሚስት የነበረቸው ንግስት ማሪያም ሰና

ንግስት ማሪያም ሰና በጦር ድሉ ብዛት የሚታወቀው የአጼ ሠርፀ ድንግል ሚስት ስትሆን በኋላም የእንጀራ ልጇ ያዕቆብ ንጉስ ነግስት እንዲሆን ከሴት ልጆቿ ባሎች (ራስዘስላሴ(ዸምቢያ) አትናቲወስ(ጎንደር) ና ገብረ ዋህድ (ትግራይ)) ያደረገች ናት። ህጻኑት ንጉስ ያዕቆብም በዕድሜ እየጎለመሰ ሲሄድና የሞግዚቶቹን ስልጣን መጋፋት ሲጀምር በሱ ምትክ ዘድንግል እንዲነገስ አድርጋለች።