Jump to content

መስኮት

ከውክፔዲያ
የ23:40, 7 ማርች 2013 ዕትም (ከAddbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
መስኮት

መስኮትግድግዳ ወይም በር ላይ የሚተው አስተላላፊ ክፍተት ነው። ይህ ክፍተት ብርሀን እንዲገባ ወይም እንዲወጣ ይጠቅማል። በተጨማሪም ክፍተቱ ካልተዘጋ ወይም ካልታሸገ ለአየር እና ድምፅ መግቢያ እና መውጫም ይሆናል።