Jump to content

ድምጽ

ከውክፔዲያ
የ13:38, 8 ማርች 2013 ዕትም (ከLegobot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የሳይን ሞግድ ለተለያዩ ድግግሞሽ; የታችኞቹ ሞገዶች ከላይኞቹ የበለጠ ድግግም አላቸው፣ የግራፉ ግርጌ የሚወክለው «ጊዜ»ን ነው።

ድምጽ ማለት በአየር፣ በፈሳሽና በጠጣር ነገር ውስጥ የሚጓዝ የአየር ጫና ማእበል ነው። ሁሉም በቁስ አካል ውስጥ የሚጓዝ ማእበል ግን ድምጽ አይደለም። ለመሰማት፣ የሚንቀሳቀሰው ሞገድ አንደኛ በቂ ሃይል ሊኖረው ያስፈልጋል (የጩኸቱ መጠን) ፣ የሞገዱ ድግግሞሽ ደግሞ ከ12 ጊዜ በሰከንድ እስከ 20000 ጊዜ በሰከንድ መሆን አለበት። የድግግሞሹ መጠን በጣም ከፍተኛ ወይም ዝቅተኛ ከሆነ፣ ምንም ያክል የሞገዱ ሃይል ከፍተኛ ቢሆን፣ ድምጹ አይሰማም።