Jump to content

ቁና

ከውክፔዲያ
የ06:21, 10 ሴፕቴምበር 2013 ዕትም (ከMedebBot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ሴትዮዋ በራስዋ ከተሸከመችው የታችኛው ዕቃ ቁና ይባላል። በትክክል አገላለጽ ክባዊ ቁና ይሰኛል። በሂሳብ የሚጠና ቅርጽ ነው

ቁና ኢትዮጵያ ውስጥ የሚመረት፣ እህልና መሰል ነገሮችን አሰባስቦ ለመያዝ የሚያገለግል የዕደ ጥበብ ውጤት ነው። አሰራሩም ከቆዳ እና ከተጠማለለ የሰቤዝ ስፌት ነው።