Jump to content

ካሹብኛ

ከውክፔዲያ
የ23:32, 22 ኦገስት 2014 ዕትም (ከMaya Alicia (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የካሹብኛ ሥፍራ በስሜን ፖላንድ በ 'F' ይመለከታል።

ካሹብኛ (kaszëbsczi jãzëk) በስሜን ፖላንድ በ50,000 ሰዎች የስላቪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ አባል ነው።

በጥንት ከተናገረው ፖመራንኛ ወጥቶ ከፖላንድኛ በጣም ቢለይም በፖላንድ ውስጥ እንደ ራሱ ቋንቋ ከቅርብ በፊት አልተቆጠረም።

በካሹብኛ መጀመርያ የተጻፉት ሰነዶች ከ1600 ዓ.ም. አካባቢ ናቸው። የዛሬው አጻጻፍ በ1871 ዓ.ም. ቀረበ።


Wikipedia
Wikipedia