Jump to content

ሥነ ቅርስ

ከውክፔዲያ
የ02:43, 25 ማርች 2015 ዕትም (ከDexbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

አርኬዮሎጂ ወይም ሥነ-ቅርስ የሰው ልጆች ባሕል ጥናት ነው። ይህም የድሮ ሰዎችን አንደ ቁሳቁሶች ፣ ስዕሎች እና ጌጦች የመሳሰሉ ቅሪቶችን በመፈለግ፣ መሰብሰብ፣ እና ማጥናት ይከናወናል። «አርኬዮሎጂ» የሚለው ቃል የወጣ ከ2 ግሪክ ቃላት፣ αρχαίος (አርቃዮስ) = «አሮጌ» እና λόγος (ሎጎስ) = «ጥናት» (ወይም «ቃል») ሆኗል።