Jump to content

አበሳሰል

ከውክፔዲያ
የ02:50, 25 ማርች 2015 ዕትም (ከDexbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

አበሳሰል (ፈረንሳይኛcuisine /ኲዚን/) የምግብ አዘገጃጀት ሙያንና ጥበብን የሚያካትት መደብ ነው።

ባልትና ሰፋ ባለው ትርጉሙ ደግሞ ከቅመምንጥረ ነገር አመራረጥና አዘገጃጀት አንስቶ እንደ እቃ አጠቃቀምና የምግቡ አቀራረብ ሙያ ሊያካተት ይችላል። የመጠጦችም አጠማመቅ ዘዴዎች የገበታ ማበጃጀትም አብረው ሊታዩ ይችላሉ።

የባልተና ሙያ አይነቶች ከአንድ አገር ባህል ጋርና የእርሻ ለምዶች ጋር ስለሚያያዝ በአለም ላይ የአበሳሰል ስልቶች በጣም የተለያዩ ናችው።