Jump to content

ቭላንደርኛ

ከውክፔዲያ
የ02:55, 25 ማርች 2015 ዕትም (ከDexbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ምዕራብ ቭላንደርኛ የሚናገርበት ዙርያ በቤልጅግና በፈረንሳይ

ቭላንደርኛ (Vlaemsch) የሆላንድኛ ቀበሌኛ ነው። በተለይ የሚናገርበት በምዕራብ ቤልጅግ ሲሆን ስፍራው በትንሽ ጎረቤት ክፍል ከምዕራብ ሆላንድና ከስሜን ፈረንሣይ ይሸፍናል። በቤልጅግ ውስጥ 1.05 ሚሊዮን፤ በሆላንድም 90,000፤ በፈረንሣይም 20,000 ተናጋሪዎች አሉት።

ቭላንደርኛ በምዕራብ ቭላንደርኛ እና በምሥራቅ ቭላንደርኛ ቀበሌኞች ይለያል።

Wikipedia
Wikipedia
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ West Flemish language የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።