Jump to content

ብስክሌት

ከውክፔዲያ
የ03:25, 25 ማርች 2015 ዕትም (ከDexbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ብስክሌት በካናዳ

ብስክሌት በሁለት ጎማ የሚዘወርና በሰው ኃይል የሚነዳ ነገር ነው።

ስሙ የወጣ ከፈረንሳይኛ bicyclette /ቢሲክለት/ ሲሆን ይህም ከግሪክ ቢ- (ሁለት) እና ኪውክሎስ (መንኮራኩር) ደረሰ።

መጀመርያ 2 መንኮራኩር ያለው መኪና የተፈጠረው በጀርመን ዜጋ ባሮን ካርል ቮን ድራይስ1810 ዓ.ም. ሲሆን እሱ ግን ምንም መወስወሻ አልነበረውም።