Jump to content

ወረቀት

ከውክፔዲያ
የ04:01, 25 ማርች 2015 ዕትም (ከDexbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የማኒላ ወረቀቶች

ወረቀት ላዩ ላይ ለመፃፊያ፣ ለማተሚያ እንዲሁም ለማሸጊያነት የሚያገለግል ጠፍጣፋ የእንጨት ውጤት ነው። የሚዘጋጀው የእንጨት ወይም የሳር ቃጫዎችን በማርጠብ እና እርስ በርስ በጠፍጣፋ መልኩ እንዲገናኙ በማድረግ ነው። ወረቀት የተለያዩ ጥቅሞች ሲኖሩት እንደየጥቅሙ የተለያየ ዓይነት አለው።

ለምሳሌ፡ በመጠን
  • A0 ወረቀት
  • A1 ወረቀት
  • A2 ወረቀት
  • A3 ወረቀት
  • A4 ወረቀት