Jump to content

ናስ

ከውክፔዲያ
የ15:26, 25 ማርች 2015 ዕትም (ከDexbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ናስ

ናስ (ነሐስ)መዳብና የቆርቆሮ (ወይም የዚንክ ወይም የሌላ ብረታብረት አይነት) ውሑድ (ቅልቅል) ነው። ጽኑና ዘላቂ ሆኖ በስው ልጅ ስራዎች አያሌ ጥቅሞች አሉት። በጥንት የታወቀው 'የነሐስ ዘመን' የተሰየመው በዚህ ቅልቅል በመስፋፋቱ ነበር።