Jump to content

የሲስተም አሰሪ

ከውክፔዲያ
የ15:32, 25 ማርች 2015 ዕትም (ከDexbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
Ubuntu

የሲስተም አሰሪ (operating system) ተጠቃሚዎችንና ሌሎች በማሽኑ ላይ የሚሰሩ ሶፍትዌሮችን የሚያስተናግድ ፕሮግራም ነው። በዚህ ሥራው የተጠቃሚዎችን ግብአቶች ወይም የማሽኑን ውጤቶችን የሚያቀናብሩ መሳሪያዎችን ይቆጣጠራል፤ የማሽኑን መዝገብ (memory) አጠቃቀም ለሚጠይቁ ፕሮግራሞች ይደለድላል፤ የተለያዩ የማሽኑን የመሳሪያ ሀብቶች (hardware resources) ይደለድላል፤ ማሽኑ ከኮምፒውተር መረብ ጋር ያለውን ግንኙነት ይቆጣጠራል እንዲሁም የመዛግብት (ፋይሎች) አቀማመጥን ያደራጃል።