Jump to content

ጡንቻ

ከውክፔዲያ
የ16:05, 25 ማርች 2015 ዕትም (ከDexbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የሰውነት ጡንቻ ውስጣዊ ምስል

ጡንቻ በባለሰውነቱ የመወጠር ወይም የመኮማተር ትዕዛዝን ሊቀበል የሚችል የስጋ ክፍል ነው። የጡንቻ ህዋሳት ለመኮማተር እና ለመወጠር የሚያስችሉ መዋቅሮች አሏቸው። እነዚህ መዋቅሮች በመኮማተር እና በመለጠጥ የህዋሱን ቅርፅ ይለዋውጡታል።