Jump to content

ፌሮ

ከውክፔዲያ
የ16:18, 25 ማርች 2015 ዕትም (ከDexbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የፌሮ መዋቅር

ፌሮ ብረት ወይም የማጠናከሪያ ብረትካርቦን ብረት የሚሰራ ጠንካራ የግንባታ መሣሪያ ሲሆን የሚጠቅመውም በሲሚንቶ ቅልቅል ውስጥ እንደማጠናከሪያነት ነው። ይህ ብረት የተሠራው መዋቅር ጭመቃዊ ጥንካሬ እንዲኖረው ያደርገዋል።