Jump to content

ጀርመናዊ ቋንቋዎች

ከውክፔዲያ
የ21:09, 4 ፌብሩዌሪ 2018 ዕትም (ከMedebBot2 (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
የጀርመናዊ ቋንቋዎችና ቀበሌኞች ኗሪ አገሮች

ጀርመናዊ ቋንቋዎችሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ቅርንጫፍ ሲሆን፣ ሁላቸው ከቅድመ-ጀርማንኛ ደረሱ።

የጀርመናዊ ቋንቋዎች ፫ ክፍሎች ምዕራብ ጀርመናዊስሜን ጀርመናዊ፣ እና ምሥራቅ ጀርመናዊ ሲሆኑ ከነዚህ አንዱ ምሥራቅ ጀርመናዊ አሁን ጠፍቶ አይገኝም።

ምዕራብ ጀርመናዊ ቋንቋዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋና ቋንቋዎቹ እንግሊዝኛሆላንድኛ፣ እና ጀርመንኛ ሲሆኑ፣ በነዚህ ውስጥ አያሌ ንዑስ ቀበሌኞች አሉ። ምዕራብ ጀርመናዊ ቋንቋዎች ይዩ።

ስሜን ጀርመናዊ ቋንቋዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

እነዚህ ሁላቸው ከጥንታዊ ኖርስኛ ደረሱ። አሁን ዋናዎቹ ኖርዌይኛስዊድኛዳንኛአይስላንድኛፋሮኛ ናቸው።

ምሥራቅ ጀርመናዊ ቋንቋዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

እነዚህ ቋንቋዎች አሁን አይገኙም። ጎትኛየክሪሜያ ጎትኛቫንዳልኛ፣ እና ቡርጉንድኛ ምሥራቅ ጀርመናዊ ልሳናት ነበሩ።