Jump to content

ነደርሳክስኛ

ከውክፔዲያ
የ09:03, 27 ፌብሩዌሪ 2018 ዕትም (ከEscarbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ነደርሳክስኛ የሚናገርበት አውራጃ

ነደርሳክስኛ (Nedersaksisch /ነደርዛክሲሽ/) በሆላንድ የሚናገር የዝቅተኛ ሳክስኛ አይነት ቀበሌኛ ነው። ቀበሌኛው ከጀርመንኛ የተነሣ ሲሆን ዛሬ በተለይ እንደ ነዘርላንድኛ ይመስላል።


Wikipedia
Wikipedia