Jump to content

ጨርቅ

ከውክፔዲያ
የ09:28, 27 ፌብሩዌሪ 2018 ዕትም (ከEscarbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ቀላል ጨርቅ ጎልቶ ሲታይ

ጨርቅ ወይም ልብስ የቀጫጭን ሰው ሰራሽ አልያም የተፈጥሮ ቃጫዎች ድር ነው። ጨርቅ የሚሰራው ቃጫዎችን በመጥለፍ፣ በመጠምጠም፣ በማጠላለፍ፣ በመስፋት ወይም ደግሞ እርስበርስ በማያያዝ ነው።