Jump to content

የአሜሪካ ዶላር

ከውክፔዲያ
የ16:12, 12 ኤፕሪል 2018 ዕትም (ከ89.12.184.217 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ዶላርአሜሪካ የመገበያያ ገንዘብ መጠሪያ ነው። ከሌሎች ሃገሮች ዶላር ለመለየት $ ምልክት ይጠቀማል። ይህ የመገበያያ ገንዘብ በ አሁኑ ጊዜ እንደ የአለም መገበያያ ተደርጎም ይወሰዳል። ይህም ሊሆን የቻለው ብዙ የአለም ሃገሮች ዶላርን እንደ ዋና መገበያያ ገንዘብ ስለሚጠቀሙ ነው። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ሃገራትም ዶላርን እንደ ሁለተኛ መገበያያ ገንዘብነት ይጠቀሙበታል።

የ $100 ኖት የፊት ገጽታ
የ $100 ኖት የ ጀርባ ገጽታ

የዶላር ኖቶች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዶላር የሚታተመው በተለያዩ ኖቶች ነው። እነዚህም 1 ዶላር፣ 2 ዶላር፣ 5 ዶላር፣ 10 ዶላር፣ 20 ዶላር፣ 50 ዶላር እና 100 ዶላር ናቸው። ከ 100 ዶላር በላይ ያሉት ኖቶች በ1946 እ.ኤ.አ. ይታተሙ የነበር ሲሆን በ1969 እ.ኤ.አ. ተሰብስበው እንዲወገዱ ተደርጓል።

መጠቆሚያዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]