Jump to content

ፊታውራሪ

ከውክፔዲያ
የ01:17, 4 ኖቬምበር 2018 ዕትም (ከ197.156.95.31 (ውይይት) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ፊታውራሪ ማለት በጥንቱ ዘመን ኢትዮጵያውያን ይጠቀሙበት የነበረው የማዕረግ አይነት ነው።

ትርጉሙ ሲብራራ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ፊት + አውራሪ ከፊት ሆኖ የሚያዋጋ ፊትለፊት የሚገባ ሃይል የሚመራ ለውግያወይም ዘመቻ የሚያደርግ የሚሰጥ መአርግ

ታዋቂ ፊት አውራሪወች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]