Jump to content

መገናኛ

ከውክፔዲያ
የ22:32, 10 ኤፕሪል 2019 ዕትም (ከበለው እንደወትሮ (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
መገናኛ

መገናኛ መረጃን ከአንድ ቦታ ወደሌላ ቦታ የማስተላለፍ ሂደት ነው። ይህም ምልክትን ያማከሉ መረጃዎችን በትንሹ በሁለት አልያም በብዙ ምልክቶቹን መረዳት በሚችሉ ተቀባይ እና ላኪዎች መካከል ይተላለፋል።