Jump to content

የኦቶማን መንግሥት

ከውክፔዲያ
የ13:06, 21 ፌብሩዌሪ 2021 ዕትም (ከKZebegna (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

የኦቶማን መንግሥት (ኦቶማን ቱርክኛ፦ دَوْلَتِ عَلِيّهٔ عُثمَانِیّه ዴቭሌት-ኢ አሊየ-ኢ ኦስማኒየ) ከሐምሌ ፳፮ ቀን ፲፪፻፺፩ እስከ ጥቅምት ፲፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም. የነበረ መንግሥት ነው። በሥልጣኑ ከፍታ በ፲፮ኛው እና ፲፯ኛው ክፍለ ዘመናት የኦቶማን መንግሥት በደቡብ ምሥራቅ ኤውሮጳ፣ ደቡብ ምዕራብ እስያና ሰሜን አፍሪቃ የሚገኙ ቦታዎችን ይቆጣጠር ነበር።

ኦቶማን ቱርኮች ቱርክኛ የሚናገሩት የኦቶማን መንግሥት ህዝቦች የነበሩ ሲሆን የመንግሥቱ ወታደራዊና የባለሥልጣን የኅብረተሰብ ክፍሎች ነበሩ።