Jump to content

ጠጅ

ከውክፔዲያ
የ12:39, 24 ኤፕሪል 2022 ዕትም (ከNguoiDungKhongDinhDanh (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ጠጅ በብርሌ

ጠጅ የሚባለው መጠጥ ከማር የሚሰራ ሲሆን ብዙ አይነት አዘግጃጀት አለዉ። ባብዛኛው የጠጅ አሰራር ላይ ጌሾ ሲገባ ጣዕሙና የአልኮል ይዞታው ላይ ይንጸባረቃል። ጠጁ ተከድኖ ሲፈላ ግዜው ሳይደርስ ተቀንሶ የሚወሰደው ብርዝ ሲባል ጣዕሙ ለስለስ ሲል የአልኮል ይዞታውም ይቀንሳል።