Jump to content

ኬራቲን

ከውክፔዲያ
የ13:04, 25 ኦክቶበር 2022 ዕትም (ከEN-Jungwon (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ኬራቲን (ፀጉረ ፕሮቲን) ጸጉር የተሰራበት ፕሮቲን ሲሆን ደግሞ ቀንድጥፍርኮቴቅርፊትመንቁራላባ ይሠሩበታል። ስሙ ከጥንታዊ ግሪክ «κερας» (/ከራስ/ ማለት 'ቀንድ') የወጣ ነው።