Jump to content

አመት

ከውክፔዲያ
የ13:55, 21 ኖቬምበር 2022 ዕትም (ከRalph Rottetn (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

አመት መሬትፀሐይ ምኋር ዙሪያ ለአንድ ጊዜ ያህል ስትዞር የምትጨርሰው ጊዜ ነው። ይህም ሶስት መቶ ስልሳ አምስት ቀን እና ስድስት ሰዓት ያህል (365.25 ቀናት እያንዳንዳቸው የ86,400 ሴከንድ ርዝመት ያላቸው) ነው። አመት ራሱን የቻለ አለም አቀፍ ውክል የለውም።